Today in Ethiopia, economic, political and
human rights are grossly violated across the country
and many Ethiopian women are found in the most
dehumanizing and oppressive conditions. Very
young women and children are the primary victims of infectious diseases, poverty, child prostitution and subject to modern slavery under the current oppressive and violent regime.
የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት
አነሳሽነት የተጀመረው (ቦይኮት ወያኔ)
እንቅስቃሴ፤
ወያኔ ከደሀ እየቀማ የሚሸጠውን እንጀራ መግዛት ማለት ከዚህ እረሃብተኛ ህፃን አፍ ቀምቶ እንደ መብላት ነው
በዲያስፖራ
(Diaspora) በምንኖር ኢትዮጵያውያ በተለይም
በዓለም አቀፍ
የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት
አነሳሽነት የተጀመረው (ቦይኮት ወያኔ)
እንቅስቃሴ፤
ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገሮች
(በተለይም ወደ ሰሜን አሜሪካና አውሮፓ)
ለሽያጭ የሚመጣ እንጀራ ማንም እንዳይገዛው
ለማድረግ ካለፉት ሁላት ወራቶች ጀምሮ
በተለያዩ ሚዲያዎች ሲነገር ቆይቷል::
ቦይኮቱ ያስፈለገበት
ዋናው ምክንያት በሀገራችን ብዙ ህዝብ
ምግብ በማጣት በርሃብ እየሞተ ባለበት
በአሁኑ ወቅት ጤፍ እንጀራ ወይንም
ማንኛውንም ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ የሚላኩ
የምግብ ሸቀጦችን መግዛት ማለት ከራብተኛው
አፍ ነጥቆ እንደመብላት ስለሚቆጠር
ኢትዮጵያውያን በዚህ ተግባር ላይ
እንዳይተባበሩ ለማሳሰብና ለማንቃትም
ጭምር ነው:: በውጭ አገሮች የምንኖረው
ኢተዮጵያውያን ብዙ የምግብ አማራጮች
ስላሉን ከኢትዮጵያ የሚመጣ እንጀራ
ቦይኮት ብናደርግ ምንም የሚጎዳን
ነገር የለም:: እንዲያውም በተቃራኒው
የወያኔን ሸቀጦች ቦይኮት በማድረጋችን
ለወገኖቻችን ጥሩ ነገር እያደረግን
እንደሆነ ልንዘነጋ አይገባም::
ወያኔ የምግብ ሸቀጦችን
ከተራቡ ሀጻናት አፍ እየቀማ በመሸጥ
በሚያገኘው ገንዘብ መልሶ ያንኑ ጭቁን
ህብ መረሸኛ ሰለሚያደርገውና ለመጨቆኛ
ተቋሞቹ ማጠናከሪያ ሰለሚያውለው፡
በወያኔ የሚላከውን እንጀራ በመግዛት
ወያኔ በሚፈፅመው ወንጀል በቀጥታም
ሆነ በተዛዋሪ ተጠያቂ ሊያደርገን
ይችላል::
በዚህ በክፉ ወቅት እንጀራ
ወይንም ማንኛውንም የምግብ ሸቀጥ
ወደ ውጭ አገሮች እያወጣ በመሸጥ አረመኔው
የወያኔ አገዛዝ በአንድ ድንጋይ ሁለት
ወፎችን ለመምታት የሚጠቀምበት መሳሪያ
ነው:: በአንድ በኩል እንጀራ ወደ ውጭ
አገሮች እየላከ በመሸጥ የውጭ ምንዛሬ
ለማገኘት ሲያስችለው (ከድሃው ገበሬ
በርካሽ ዋጋ በመግዛትና በጣም በውድ
ዋጋ በዶላር ወይንም በኢሮ በመሸጥ)
ሁለተኛው ሊያስመዘግበው የሚፈልገው
የፖለቲካ ጥቅምም አለው:: ይኸውም ወያኔዎች
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ርሃብ
የለም፤ የተጋነነ የጠላት ወሬ ነው
ብለው ስለካዱ አህል ሞልቶ ተርፎ ወደ
ውጭ አገሮች መሸጥ እንደሚቻል ለዓለም
ለማሳየት ነው:: ሌላው ከዚሁ ጋራ የተያያዘው
ጉዳይ ከኢትዮጵያ የሚመጣውን እንጀራ
የሚሸጡትም ሆነ የሚገዙት(የሚቀበሉት
ነጋደዎች) ከወያኔ ጋራ ግንኙነት የሌላቸውና
ነፃ ወይንም ገለልተኛ ነጋደዎች መስለው
እንዲታዩ ለማድረግ ነው:: ነገር ግን
ሃቁ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ውስጥ እንጀራ
አሁን እየተሸጠ ባለበት ደረጃ ይቅርና
ማንኛውንም ጥቃቅን የንግድ ሥራ የሚቆጣጠረው
ወያኔ ብቻ እንደሆነ ዓለም ያወቀው
ፀሐይ የሞቀው ሀቅ ነው:: ነፃ ነጋደዎችንማ
ወያኔ ከኢኮኖሚ ጫዎታ ውጭ ካደረጋቸው
ብዙ ዓመታት ተቆጥረዋል::
ቦይኮት ቅኝ ገዥዎችንም
ሆነ አምባገነኖችንና እንደዚሁም
ዘረኝነትን ለመዋጋት ብዙ አገሮች
ተጠቅመውበታል:: ለምሳሌ በአሜሪካ
ውስጥ ቦይኮት የሚለው ቃል ገና ከጥቅም
ላይ ከመዋሉ በፊት ከባርነት ነፃ ለመውጣት
በባሪያ ጉልበት የሚመረት የእርሻ
ምርት ማንም ገዝቶ እንዳይጠቀምበት
ከባርነት ነፃ የነበሩ ጥቁሮች ቅስቀሳ
ያደርጉ እንደ ነበረ ከታሪክ ለመረዳት
ይቻላል:: እንደዚሁም በአሜሪካ የእንግሊዝ
ቅኝ ገዝዎች የእንግሊዝ መንግሥት
ወደ አሜሪካ (ቦስተን) የላከውን ሻይ
ቅጠል ባህር ውስጥ በመጨመር ቦስተን
ቲ ፓርቲ ( Boston tea party) በመባል የሚታወቀውን
ተግባር በማከናወን በእንግሊዝ ፓርላሜንት
ውስጥ ውክልና ሳይኖረን ቀረጥ አንከፍልም(No
taxation without representation) ብለው ታግለዋል:: ከዚሁ ከአሜሪካ
ሳንወጣ ጥቁሮች ለእኩልነት ከታገሉበት
እንድ ዋና መሣሪያና ሮዛ ፓርክንና
በሁዋላም ማርቲን ሉተር ኪንግን ዝነኛ
ያደረገው የሞንቶ ጎመሪው በስቦይኮት
(bus boycott) ጥቁሮች ለእኩልነትና ለነፃነት
የነበራቸውን ጥማት ያቀጣጠሉበት
ዋና የትግል መሣሪያቸው እንደነበረ
በታሪክ ይጠቀሳል::
የኢኮኖሚ ቦይኮትን በህንድ
አገርም ሆነ በደቡብ አፍሪቃ ፀረ ቅኝ
ግዛትንና አፓርታይድን እንደ መታገያ
ዘዴ በመጠቀም ነፃነታቸውን እስከሚያገኙ
ድረስ ተጠቅመውበታል:: ቦይኮትን በመጀመሪያ
ጊዜ የተጠቀሙበትና ቃሉም ከጥቅም
ላይ እንድውል ያደረጉት በአየርላንድ
(Ireland) የሚኖሩ ጭሰኞች እንደነበሩ ይነገራል::
ታሪኩ እንደዚ ነበር:: የቃሉ
ባለቤት የነበረው ሰው ቦይኮት( Captain Charles
Cunningham Boycott) የአንድ በቦታው የማይኖር የመሬት
ከበርቴ (absentee English landlord) ወኪል ሆኖ በሚሠራበት
ጊዜ ጭሰኞቹ የሚከፍሉትን የመሬት
ኪራይ እንድቀንስላቸው ይጠይቁታል፡
ቦይኮት ግን ቅናሽ ከማድረግ ይልቅ
ይባስ ብሎ ገበሬዎቹን (ጭሰኞቹን) ከይዞታቸው
እንድነቀሉ አደረጋቸው:: በዚህ ድርጊቱ
የተበሳጩትና የተጎዱት ገበሬዎች
ከካፒቴይን ቦይኮት ጋራ ምንም ዓይነት
ግንኙነት ላለማድረግ ወሰኑ።
ማንም ሰው ለርሱ እንዳይሠራ፡
ማንም ሱቅ ያለው ሰው ለቦይኮት ምንም
ነገር እንዳይሸጥለት፡ ፓሰተኞችም
የፖስታ አገልግሎት እንዳያደርጉ
ባጠቃላይ በማንኛውም ነገር ከካፒቴይ
ቦይኮት ጋራ የሚደረግ ግንኙነት እንድቋረጥ
በመደረጉና ቦይኮትም ይኸንን መቋቋም
ስላልቻለ በአጭር ጊዜ ውስጥ አይርላንድን
ለቆ ወዴ መጣበት ወደ እንግላንድ እንድመለስ
ተገዶ ነበር::
ከላይ እንደተጠቀሰው
ቦይኮትን በመጠቀም የተለያዩ አገሮች
ከኢኮኖሚም ሆነ ከፖለቲካ ጭቆና ነፃ
ወጥተዋል:: ቦይኮት ለሚለው ቃል አጠቃቀም
ባለቤት የነበረውና የመሬት ከበርቴ
ወኪል በመሆን ህዝብ ሲበድል የነበረውን
ካፒቴይ ቦይኮትን ቦይኮት በማድረግ
የአይረላንድ ጭቁን ገበሬዎች ድል
እንደተቀዳጁ ሁሉ እኛም ኢትዮጵያውያን
ፀረ-ህዝብ፡ ፀረ አንድነትና ፀረ ኢትዮጵያ
የሆነውን ወያኔን በማንኛውም መንገድ(በኢኮኖሚ፤
በፖለቲካ፤ በማህበራዊ ኑሮ ወዘተ)
ቦይኮት በማድረግ ወይንም ከህዝብ
እንድገለልና ብቻውን እንድቆም በማድረግ
ከእኩይ ዓላማው እንድታቀብና ከህዝብ
የነጠቀውን ሥልጣን ለሥልጣን ባለቤት
ለሆነው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዳስረክብ
ማስገደድ እንችላለን::
ሆኖም ግን ወያኔ ከካፒቴይን
ቦይኮት ሚሊዎን ጊዜ የከፋ በደል በኢትዮጵያውያን
ላይ የፈፀመ ወንጀለኛ ድርጅት ስለሆነ
ሥልጣኑን በሰላም ለመልቀቅ አሻፈረኝ
ካለና የሚሸነፈው ግደታ በህዝባዊ
አመፅ ከሆነ እንደፈለገው መንገዱ
ቀና ሆኖለት ወደ መጣበት ወደ ደደቢት
ተመልሼ በሰላም እኖራለሁ ብሎ የሚያስብ
አይመስለንም:: ምክንያቱም ነፃ እናወጣሃለን
ተብሎ ቃል የተገባለት በተግባር ግን
በስሙ የተነገደበትና ለወያኔ ግፍ
አገዛዝ የመጀመሪያ ሰለባ የሆነው
የትገራይ ህዝብ ስለሆነ ወንጀለኛችም
ቢሆኑ የኛው ልጆች ናቸው ብሎ ለወያኔ
አስቦ ለፍርድ እንዳይቀርቡ ይከላከልላቸዋል
ብለን አናምንም:: ስለሆነም ወያኔዎች
ዛሬ ቀን ሰጠን ብለው በኢትዮጵያ ህዝብ
ላይ መቀለዳቸውንና ግፍ መሥራታቸውን
በማቆም ከነርሱ በፊት የነበሩት አገዛዞች
የደረሰባቸው ውድቀትና ውርደት ሳይደርስባቸው
በጡንቻ የነጠቁትን ህዝባዊ ሥልጣን
በፈቀዳቸው እንዳስረክቡ እንጣይቃለን::
ድል ለኢትዮጰያ ህዝብ
ኢትዮጵያ በቆራጥ ልጆቿ
መስዋትነት ነፃነቷ ተጠብቆ ለዘላለም
ትኖራለች::
Boycott all products and services and cut off woyanes financial blood- line
Ethiopia: Will it ever be able to stave off starvation? The Economist
Famine is once again threatening the continent's second-most-populous country
and once again its government is partly to blame GORU GUTU is perched in the misty heights of the steep hills
above Harar, in eastern Ethiopia. For the poorest, life here is still akin to serfdom—minus a tsarist order. The government
owns the land; a banner over its local office proclaims “the people” to be “the
base of all development”. Read More..... ==================================================================================
=================================================================================
A
call for AgerMadan BeTegebar: Boycott all products and services and cut off woyanes’ financial blood- line
We call upon all Ethiopians to support the effort of the Boycott
for it is one form of struggle to bring the change - the establishment of Ethiopian people’s government in Ethiopia
now! A complete Boycott will support and help the Political and psychological struggle against woyane in order to save the
people and the nation from the ongoing destruction, oppression, starvation and explotaion that the vast majority of Ethiopians
are facing.
Stop
purchasing woyane exported and delivered food items, enjera, beers, wine and all other goods including music, shows sports
and stop using EAL flights, business establishment, hotels restaurants and money transfer and bank transactions.
Boycott
all products and services and cut off woyanes’ financial blood- line that is used to destroy, exploit and starve the
Ethiopian people.
PRESS RELEASE: IEWO Condemns the Violation of Ethiopias Territorail Integrity. The International Ethiopian Womens Organization
(IEWO) strongly opposes and condemns EPRDF's act of conceding Ethiopias territory to the neighboring Sudan.
Free All Politcal Prisoners in Ethiopia
International Ethiopian Women’s Organization (IEWO) announces
the opening of its own paltalk room
International Ethiopian Women's organization will
open its paltalk forum on Saturdays and Sundays for 7 hours. You are all welcome to tune in at 1pm in Ethiopia and
neighboring countries including the Middle East, 9 am London time and 10 for Western Europe, early risers in
the USA could tune in as they wake up starting from 6 am. For those of you who are in the Oceania region the days will
be Sunday and Monday evenings (New Zealand=11pm, Eastern Australia=9pm, Western Australia=7pm)
Let's Celebrate Together!!! To All Ethiopians and friends of IEWO International Ethiopian Women's Organization (IEWO) is celebrating
March 8 ...
International Ethiopian Women Organization (IEWO,we need
you advocate this petitions,that have been supported by so many organization such as: Ethiopian student Association
International, American Association University Women. USA Women Sport Foundation and other have endorse the petition.
We Demand an Apology! Sample letter to fax to Sen. Inhofe’s office, By Prof. Alemayehu G. Mariam
Dear
Senator Inhofe:
In your statement reported in the Congressional Record, your own website and on Youtube, you stated that Ethiopians
are baby killers, child abusers and immoral people. Your statements are not only racist, mean-spirited, hurtful and offensive;
they are also unsupported by any fact. Read more and take action.....
Finest day for Ethiopia in U.S. Congress, activists say WASHINGTON DC - Ethiopian human rights activists said they saw their
"finest day" in the United States Congress on Wednesday when all 50 members on a U.S. Congress Committee approved HR 2003,
Full Story
Ethiopia releases protest leaders BBC News 24Ethiopia releases protest leaders Thirty Ethiopian opposition leaders have been
pardoned and freed from prison just days after being given life sentences over election protests. BBC NEWS
A Matter of Gender-Appeal to Ethiopian wayzazrt by Amb. Imeru Zeleke
Poems and Letters [letter from South Africa] and more
Ethiopian wins Courage in Journalism Award group of women reporters...Click here to read more
ST. PAUL, Minnesota: Ethiopia was not on Mark and Vera Westrum-Ostrom's list when they first visited Children's Home Society
& Family Services here to explore an adoption. Click here to read more
Saudi Arabia displays bodies of two Ethiopians beheaded Published Date: May 17, 2007
Dr Abeba's interview from 18, May 2007
in ESDU (Ethiopian Struggle for Democracy and Unity room) is avilable on line to listen to. Link http://www.clickcaster.com/esdu so go and listen to it.
 |
 |
 |
ዓለም
አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት (IEWO) እስካሁን ያከናወናቸው
ሥራዎች፤ ያጋጠሙት ችግሮችና ወዴፊት
ያቀዳቸው ተግባራት
ዓለም አቀፍ
የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሁለት ዓላማዎችን
መሠረት
በማድረግ
ነው የተመሠረተው::
Click here to read
(IEWO) - updated activities of IEWO-agermaden betegeber -
A
call for AgerMadan BeTegebar: Boycott all products and services and cut off woyanes’ financial blood- line
We call upon all Ethiopians to support the effort of the Boycott
for it is one form of struggle to bring the change - the establishment of Ethiopian people’s government in Ethiopia
now! A complete Boycott will support and help the Political and psychological struggle against woyane in order to save the
people and the nation from the ongoing destruction, oppression, starvation and explotaion that the vast majority of Ethiopians
are facing.
Stop
purchasing woyane exported and delivered food items, enjera, beers, wine and all other goods including music, shows sports
and stop using EAL flights, business establishment, hotels restaurants and money transfer and bank transactions.
Boycott
all products and services and cut off woyanes’ financial blood- line that is used to destroy, exploit and starve the
Ethiopian people.
A Preliminary Note on Consequences of Mis-Education Part I: An Overview This discussion note is an attempt to briefly explore
some of the underlying internal and external factors, which are presumed to be root causes of the current....
Ethiopian Unity Peoples Voice Congress Party
Some of IEWO 's long and short term
Activities:
- Raise funds, find resources and establish
financial strength for Ethiopian women- to feed childeren who are starving today
- Raise awareness on women's issues,
their rights, responsibilities, thier role in transorming themselves and society at large
- Provide organizational structure and function for education and development
- provide the medium and forum for discussing issues on women in Ethiopia through newsletters,
paper, radio etc.,
- Organize seminars
and forums on issues about Ethiopian women
- Conduct research, provide workshops
and training that promote health and wellness among Ethiopian women
- Support organizations and indivduals
who provide social servies economically, in education ane health
- Establish network among ourselves and
with all women to empower each other
- Work and support those who struggle for just
society, peace and respect of human rights in Ethiopia
- Stand and work in solidarity with women across the world
- Raise funds, find resources and establish financial
strength for Ethiopian women
- And many more....AgerMaden Betegebar
....
IEWO
Urgent call for all Ethiopians!!!
We call upon all Ethiopians to stop such
treason and violation committed on Ethiopia and her people immediately!
Let it be known to all that Ethiopians do not honor or recognize any treaties made with woyane,
for they do not represent Ethiopia!
We call upon the Sudanese to come to their
senses quickly and withdraw from Ethiopia’s territory immediately!
Long live Ethiopia!!!
__________________________________________________
... It is true that the restoration of a nation depends upon the role women play in
the governance of their nation and in taking their true and rightful position in society....
Boycott
all products and services and cut off woyanes’ financial blood- line
We
call upon all Ethiopians to support the effort of the Boycott for it is one form of struggle to bring the change - the establishment
of Ethiopian people’s government in Ethiopia now! A complete Boycott will support and help the Political and psychological
struggle against woyane in order to save the people and the nation from the ongoing destruction, oppression, starvation and
explotaion that the vast majority of Ethiopians are facing.
Stop purchasing woyane exported and delivered food
items, enjera, beers, wine and all other goods including music, shows sports and stop using EAL flights, business establishment,
hotels restaurants and money transfer and bank transactions.
Boycott all products and services and cut off woyanes’
financial blood- line that is used to destroy, exploit and starve the Ethiopian people.
Let Us Celebrate March 8- From Tayitu of Adwa- to the present Ethiopia
International Press Release February 28, 2008 Attention to all Ethiopians that are concerned to the issues of Ethiopian refugees
around the world.
A vigil for reaching out to our Higher Self so as to gain wisdom that will surely lead us forward
by remembering that wherever people meet to achieve higher aims is Holy Ground....Vowing for the
release of the thousands of political prisoners who are still languishing in the dungeons and jails of woyane.
We call the names of Tedros Kassahun (aka Teddy Afro) Tsegaye Gebremedhin, Aberash Berta,
Abera YemaneAb; these are names as symbols representing the thousands of people imprisoned.... Renewing our commitment and strength
to establish a system of good governance and a just nation for our people.
Poems from Lemelm Tsegaw
Health Matters and Wellness and more links
2007 State Department report on human trafficking in Ethiopia Ethiopia is a source country for men, women, and children trafficked
for the purposes of forced labor and sexual exploitation.click here to read more
May 22, 2007 Open Letter to Saudi Arabia Government
RIYADH, Saudi Arabia: Saudi authorities beheaded Wednesday an Ethiopian woman
==================================
Please contact us at: Tel.
240 782- 4425
mail to: IEWO
P.O. Box 56729
Washington DC, 20040 USA
|
 |
 |